እንደ ነዋሪዎች አስተያየት ቢያንስ ላለፈው አንድ ኣመት ንጹሃን በተናጥልና ተሰብስበው ሲገደሉ “ሀይማኖት ተኮር ጥቃት የሚመስል” እንደነበር ተነግሯል፡፡ ከወረዳው ሶሌ ዲገሉ ቡና ተፈናቅለው በወረዳዋ ከተማ ጎበሳ ያለ ምንም የገቢ አመንጪ ስራ የተጠለሉ ተፈናቃይ በአሁኑ ጊዜ አርሶአደሩ ምርቱን ጥሎ በመኮብለሉንና የሚመገበውማጣቱንም ተናግረዋል።…