December 5, 2024 – DW Amharic
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ አካባቢው ከቀጣናው ተሻጋሪ የሆኑ የሰላም መደፍረስ እና አለመረጋጋት ምንጮችን ማድረቅ በሚቻልበት ሂደት ቁልፍ ሚና መወጣት ላይ እንደምታተኩር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። የሚኒስቴሩ ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ሶማሊያ በኢትዮጵያ ላይ በማያባራ መልኩ ዛቻዎች እና ማስፈራሪያዎች እያስተጋባች መሆኑን ገልጸዋል።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ