December 5, 2024 – VOA Amharic 

የዩናይትድ ስቴትስ ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ለመከላከያ ሚኒስትርነት የመረጧቸው ፒት ሄግሴት፣ ሹመታቸውን የሕግ መወሰኛ ምክርቤቱ እንዲያጸድቅላቸው መታገላቸውን እንደሚቀጥሉ ትላንት ረቡዕ ተናገሩ፡፡ ሆኖም ትረምፕ ለቦታው  ሌላ ሰው ለመምረጥ እያሰቡ መሆናቸውን የሚጠቁሙ ዘገባዎች እየወጡ ነው፡፡

የአርባ አራት ዓመቱ የቀድሞው የጦር መኮንን እና የፎክስ ኒውስ የውይይት አቅራቢ ሄግሴት ሹመታ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ