December 5, 2024 – DW Amharic
ከስድሳ ዓመታት በላይ በሙዚቃው ዓለም የቆየው የትዝታው ንጉስ፣ አርቲስት ማህሙድ አህመድ ለእድሜ ዘመን አገልግሎቱ፣ በሙዚቃ ለሙዚቃ ለመኖሩ፣ ለሃገራችን ኪነ-ጥበብ ለበረከተው አስተዋጸኦ፣ በህይወታችን ውስጥ ላኖረው አሻራ፣ ተከበረ፣ ተመሰገነ። በዝግጅቱ ላይ አድናቂወቹ ታድመው፣ ከሙዚቃው ዓለም በአክብሮት ተሰናብተውታል።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ