December 5, 2024 – VOA Amharic
እስራኤል በሊባኖስ የሚገኘውን የሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን ለማጥፋት ከመስከረም ወር ጀምሮ እያካሄደች ባለችው የአየር ጥቃት ቢያንስ አምስት ኢትዮጵያውያን መገደላቸውን እና በርካቶች መቁሰላቸውን፣ ቤይሩት የሚገኝ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ለአሜሪካ ድምፅ ገልጿል። እኛ ለእኛ በስደት የተሰኘው በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች ባንቺ ይመር ከአሜሪካ ድምፅ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ እስራኤል ጥቃቱን አጠናክራ በቀ…