December 5, 2024 – DW Amharic
በኦሮሚያ ክልል ማዕከላዊ ዞኖች መንግስትን ሲገዳደሩ የቆዩት የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነግ-ኦነሰ) ታጣቂዎች በስፋት እየገቡ መሆኑን መንግስት አስታወቋል፡፡ የምዕራብ ሸዋ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ነዋሪዎችና የአገር ሽማግሌዎችም ይህንኑን ለዶይቼ ቬለ አረጋግጠዋል፡፤ በሌሎች አካባቢዎች የቀሩ ታጣቂዎች ጉዳይ ግን ግን አሁንም ያሳስበናል ይላሉ ።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ