December 6, 2024 – BBC Amharic
ታዋቂ ሰዎችን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ ክብደት ለመቀነስ በሚል ለሌላ ህክምና የተዘጋጀን መድኃኒት በመርፌ መውሰድ ተስፋፍቶ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ እየተነገረ ነው። በኢንተርኔት አማካይነት በሕገወጥ መንገድ እየተሸጡ ያሉ የተለያዩ ‘የክብደት መቀነሻ መድኃኒቶች’ አንዳንዶችን ሸንቃጣ ሲያደርጉ፣ ሌሎች ላይ ደግሞ ለሕይወት አስጊ የሆነ ከባድ የጤና ችግርን እያስከተሉ ነው። እነዚህ መድኃኒቶች የትኞቹ ና…
