December 10, 2024 – DW Amharic
በትግራይ የኤችአይቪ ቫይረስ ስርጭት መጠን ከጦርነቱ በፊት ከነበረው ጋር ሲነፃፀር በእጥፍ መጨመሩ ተገለፀ። የትግራይ ጤና ቢሮ እንደሚለው በክልሉ የቫይረሱ ስርጭት ከአንድ ነጥብ አራት ከመቶ ወደ ሦስት ከመቶ ጨምሯል። በትግራይ ከተሞች እና የተፈናቃይ መጠልያ ጣብያዎች የኤችአይቪ ስርጭት በስፋት የሚታይባቸው ናቸው ተብሏል።…