December 11, 2024 – DW Amharic
በ2016 ዓ.ም አንጻራዊ ሰላም ሰፍኖበታል በሚል በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ወደ ቀያቸው በተመለሱበት የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ ጊዜያት በሚከሰቱ የፀጥታ መደፍረሶች ነዋሪዎች መቸገራቸውን ተናገሩ። ትናንትና በአሙሩ ወረዳ ዋሊሉቁማ በሚባል ቦታ የ1 የሚሊሻ አባል እና 1 ሰላማዊ ሰው ሕይወት ማለፉ ተገልጿል ።…