December 25, 2024 – VOA Amharic 

በጋዛ የሚካሄደው ጦርነት ጥላ ያጠላባትና የኢየሱስ ክርስቶስ የትውልድ ሥፍራ እንደሆነች የምትታመነው ቤተልሄም፣ የነገውን የፈረንጆች ገና ለመቀበል የምትዘጋጀው እንደተለመደው በድምቀት ሳይሆን በሃዘን ድባብ ነው።

ለወትሮው ከመላው ዓለም የሚመጡ በሺሕ የሚቆጠሩ ሰዎችን ለገና ታስተናግድ የነበረችው ጥንታዊቷ ቤተልሄም፣ ዘንድሮ ምንም ጎብኚ ያልመጣባት፣ በዋናው አደባባይ የገና ዛፍ ያልቆመባት ከተማ ሆ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ