December 25, 2024 – DW Amharic
በአላማጣ ከተማ የመማር ማስተማር ስራው ለወራት ባለመጀመሩ ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት መላክ አለመቻላቸውን የተማሪ ወላጆች ተናገሩ ። በከተማዋ ትምህርት ቤቶች ወደ ጦር ሰፈርነት በመቀየራቸው መምህራን ከስራ ገበታቸው ውጪ እንዲሆኑ ማስገደዱን ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸው መምህራን ገልጸዋል። በጉዳዩ ከከተማዋ የወታደራዊ ዕዝ መልስ ማግኘት ግን አልተቻለም…