December 26, 2024 – DW Amharic 

በአክሱም ከተማ የሚገኙ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ከሒጃብ መልበስ ጋር በተያያዘ ውዝግብ ከትምህርት ገበታ ውጭ ሆነው እንደሚገኙ የትግራይ እስልምና ጉዳዮች ምክርቤት ስታወቀ። ይህን ለመፍታት ከክልሉ ትምህርት ቢሮ ጋር ንግግር ላይ መሆኑም የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ምክርቤት ለዶቼቬለ ገልጿል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ