December 26, 2024 – DW Amharic
ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት እና ዓለም አቀፉ የልማት ማኅበር (IDA) ያጸደቁት የኢትዮጵያ የዕዳ ዘላቂነት ትንተና በዓለም ባንክ ባለሙያዎች ጥያቄ ተነስቶበታል። እስከ 2023 የኢትዮጵያ የውጪ ዕዳ 33.2 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል። የፈረንሳይ ፕሬዝደንት ኤማኑዌል ማክሮ የ3 ቢሊዮን ዩሮ የዕዳ አከፋፈል ማሻሻያ በቅርቡ እንደሚጠናቀቅ ተናግረዋል።…