December 26, 2024 – VOA Amharic 

በኢትዮጵያ የሚካሄዱትን ግጭቶች ለማስቆም እና ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ወጣቶችን በግጭት አፈታት ሂደቶች ውስጥ በንቃት ማሳተፍ ወሳኝ እንደሆነ በርካታ ጥናቶች ያመለክታሉ።

በአፋር ክልል ተወልዳ ያደገችው እና በክልሉ የተካሄዱ ጦርነቶች በአካባቢዋ ወጣቶች ላይ ያደረሰውን ጉዳት በቅርበት የተመለከተችው የ26 አመቷ ፋጡማ አህመድ ታዲያ፣ በግጭት አፈታት ሂደቶች ውስጥ በመሳተፍ በአደገችበት አካባቢ ዘላ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ