December 26, 2024 – VOA Amharic Comments ↓

የቢቢሲ ሶማሊኛ ቋንቋ አገልግሎት፣ አብዱልቃድር ኢድሪስ የተባሉና ‘በኤርትራ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካና ሶማሊያ ጉዳዮች አማካሪ’ መሆናቸው የተገለጸ ባለሥልጣን በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል አንካራ ላይ የተደረሰው ሥምምነት እንደሚያሳስባቸው ገልጸዋል የሚል ዘገባ ማውጣቱን ተከትሎ፣ የኤርትራው ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገ/መስቀል “በተጠቀሰው ስም የሚጠሩ ባለሥልጣንም ሆነ በውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ