December 26, 2024 – VOA Amharic
በድጋሚ የታደሰ በኢትዮጵያ የሚካሄዱት ጦርነቶችና ግጭቶች ወጣቶችን የበለጠ ተጎጅ እያደረጋቸው ነው ሲሉ በተለያዩ የአካባቢዎች የሚኖሩ ወጣቶች ይናገራሉ፡፡
የአሜሪካ ድምጽ ከትግራይ፣ አማራ ና ኦሮምያ ክልሎች ያነጋገራቸው አስተያየት ሰጭዎች “የወጣቱን ህልም ያጨለሙ” ናቸው ያሏቸው ከዚህ በፊት የተካሄዱና አሁንም የቀጠሉ ግጭቶች እንዲቆሙና በድህረ ጦርነት የሰላም ግንባታ ጥረቶችም ተሳታፊ ሊደረግ እ…