December 26, 2024 – VOA Amharic
ዩኒቨርሰሲቲዎች ውጤታማ ሥራ ካላከናወኑ፣ ህልውናቸው ላይቀጥል እንደሚችል የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ አስጠነቀቁ፡፡ በሀገሪቱ ያሉት ዩኒቨርሲቲዎች፣ ከሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ጋራ ዛሬ የአፈፃፀም ኮትራት የፈረሙ ሲሆን፣ ሥራዎቻቸውም፣ በዚሁ ኮንትራት መሰረት እንደሚለካ ተገልፆዋል፡፡ ወደፊት ለዩኒቨርሲቲዎች የሚመደበው በጀት፣ የሥራ አፈፃፀማቸውን መሰረት ያደረገ እንደሚሆን የገለፁት ሚኒስትሩ፣…