December 27, 2024 – VOA Amharic

ከአል ሻባብ ከፍተኛ አዛዦች መካከል አንዱ የሆነው ሞሐመድ ሚሬ፣ ሶማሊያ ውስጥ ኩንዮ ባሬ በተባለው የታችኛው ሸበሌ ክልል በአሜሪካ የድሮን ጥቃት መገደሉን ቡድኑ አስታውቋል።

አል ሻባብ ጥቃቱ መች እንደተፈጸመ አላስታወቀም።

የሶማሊያ የማስታወቂያ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፣ ጥቃቱ “በሚገባ የታቀደና” ከአጋሮች ጋራ በአንድነት የተከናወነ መሆኑን አስታውቋል። የሶማሊያ መንግሥትና አጋሮቹ ሞሐመድ …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ