December 27, 2024 – DW Amharic 

ፕሬዝዳንት ተመራጩ ዶናልድ ትራምፕ ካናዳን፣ ግሪንላንድንና የፓናማ ካናልን ወደአሜሪካ ግዛትነት የመጠቅለልን ሃሳብና ዛቻን እያንሸራሸሩ ነው። ይሄው ሃሳባቸው ከየሃገራቱ ተቃውሞና ግራ መጋባትን አስተናግዷል። የፖለቲካ ተንታኞች ይሄንኑ ቃላቸውን እንደ ጸብ አጫሪነት አልያም እንደ መደራደርያ መሳርያነት እየተጠቀሙበት ሊሆን እንደሚችል ጠቁመዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ