December 27, 2024 – DW Amharic
የትምህርት ተቋማት በጦርነቱ ምክንያት የተዘጉባቸዉ አካባቢዎች ላይ ያሉ ህፃናት በቤተሰቦቻቸዉ አስገዳጂነት እድሜያቸዉ ሳይደርስ እየተዳሩ መሆኑን የደቡብ ወሎ ዞን ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ ወይዘሪት ቤተልሄም ሰሎሞን ገልጸዋል። መምሪያዉ ከተቀበላቸዉ 100 ያለእድሜ ጋብቻ ሊፈፀም ነዉ ጥቆማ ዉስጥ ማስቆም የቻለዉ ስምንቱን ነዉ ።…