December 27, 2024 – DW Amharic 

ከፍተኛ መጠን ያለው ወርቅ ከትግራይ በኤርትራ በኩል በኮንትሮባንድ ይወጣል ተብሎ የሚቀርብ መረጃ የኤርትራ መንግስት አስተባበለ። የኤርትራ መንግስት ቃልአቀባይ የማነ ገብረመስቀል በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክት ውንጀላው ‘መሰረተቢስ’ ብለውታል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ