December 27, 2024 – VOA Amharic 

በኢትዮጵያ ህገወጥ ነጋዴዎችና ደላሎች ሸማቹን ማኅበረሰብ ለተባባሰው የኑሮ ውድነት ዳርገውታል ሲሉ የሸማች መብት ተቆርቋሪ ማኅበራትና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ይከሳሉ፡፡

ነጋዴዎች በበኩላቸው “መንግሥት ግብርን ጨምሮ ሕጋዊ ነጋዴው ላይ የሚያደርሰው ጫና በርትቷል” ሲሉ ቅሬታቸውን ያሰማሉ፡፡

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የንግድ ሥራ ትምህርት ቤት መምህር የሆኑት ዶክተር ዳኪቶ አለሙ …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ