December 28, 2024 – VOA Amharic
ኮሚሽኑ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ቀድሞ የታገዱ ድርጅቶቹ አቤቱታ እንደደረሰው ገልጾ ጉዳዩን እየተከታተለ ባለበት ወቅት “ተመሳሳይ ይዘት ባለው እና ተቋማቱ የፈጸሟቸውን ከባድ የሕግ ጥሰቶች በዝርዝር ባላስቀመጠ ደብዳቤ“ ተጨማሪ ሁለት ድርጅቶች መታገዳቸውን አሳሳቢ ሆኖ እንዳገኘው ገልጿል፡፡
በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ላይ በተደጋጋሚ የሚተላለፉ እገዳዎች የሲቪክ ምኅዳሩን በማጥበብ እና በማኅበር የ…