December 28, 2024 – DW Amharic 

ይህ የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚፈፀም የሴቶች ጥቃት መንስዔና መፍትሄው ላይ ያተኩራል። አብዛኛውን ጊዜ ጥቃቱ ሲፈጸም የአንድ ሰሞን ጉዳይ ሆኖ ይወራል። ከዛ በኋላ ጉዳዩ የት ደረሰ? ተጎጂዎቹ ፍትህ አግኝተዋል ወይ? ብሎ ሲጠየቅ እንብዛም አንሰማም» ሲሉ ሁለት እንግዶቻችን ይተቻሉ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ