December 28, 2024 – VOA Amharic 

ትምህርት ሚኒስቴር፣ ዩኒቨርሲቲዎች የፕሮፌሰርነት ማዕረግ እንዳይሰጡ ያሳለፈው ውሳኔ፣ “ተቋማቱን ይጎዳል” ሲሉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ ባለሙያዎች፣ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ፣ “ነባሩን የደረጃ ዕድገት መመሪያ በአዲስ መተካት ሲገባው፣ እሱን በደብዳቤ ሽሮ የደረጃ ዕድገት እንዳይሰጥ መወሰኑ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን እንቅስቃሴ ያስተጓጉላል፣ ውስጣዊ ነፃነታቸውንም ይጋፋል” ብለ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ