December 28, 2024 – VOA Amharic 

በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የድሬዳዋ ምድብ ችሎት የጂጂጋ ተዘዋዋሪ ችሎት በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በ4 መዝገቦች የተከሰሱ 88 የአልሸባብ አባላት ናቸው የተባሉ ተከሳሾች ላይ እስከ 20 ዓመት የሚደርስ እሥራት ፍርድ አስተላልፏል።

ተከሳሾቹ በ2014 ዓም እና በ2015 ዓ/ም የጸጥታ አካላትና ሰላማዊ ሰዎች ላይ ጉዳት በማድረስ፣ ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ ንብረት በመዝረፍና በማውደም እንዲሁም…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ