December 28, 2024 – VOA Amharic 

የእስራኤል ወታደራዊ ሃይል በሃማስ ታጣቂዎች ላይ ያነጣጠረ መሆኑን የገለጹት ጥቃት በሰሜናዊ ጋዛ የሚገኘውን ትልቅ ሆስፒታል ከአገልግሎት ውጭ ማድረጉን እና የሆስፒታሉን ኃላፊ (ዳይሬክተሩን) በቁጥጥር ስር ማዋሉን የዓለም ጤና ድርጅት እና የጤና ባለስልጣናት ዛሬ ቅዳሜ አስታወቁ።

በከማል አድዋን ሆስፒታል ላይ የተፈፀመው ጥቃት ተቋሙን “ከጥቅም ውጭ አድርጎታል” በማለት የጋዛን ከባድ የጤና ቀውስ እ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ