December 28, 2024 – VOA Amharic 

ዩክሬን በሩሲያ ኦርዮል ግዛት ውስጥ የሚገኘውን የረጅም ርቀት ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ማከማቻ እና የጥገና መጋዘን መምታቷን ዛሬ ቅዳሜ ተናግራለች። 

በዚህ ጥቃት ሩሲያ በዩክሬን ላይ በጅምላ የምትፈጽመውን መጠነ ሰፊ የድሮን ጥቃት “ በከፍተኛ ደረጃ እንዲቀንስ” ማድረጓንም ዩክሬን አክላለች፡፡

የዩክሬን ጦር ጠቅላይ ኤታማዦር  በማህበራዊ መድረኩ ቴሌግራም ላይ የወጣው  መግለጫ እንዳመለከተ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ