December 30, 2024 – VOA Amharic
በትግራይ ክልል ፣የመንግስታዊው ትግራይ ቴሌቭዥን ጋዜጠኞች ቡድን አባላት ከሰዓታት “እስር ” በኃላ በዛሬው ዕለት መለቀቃቸው ተሰምቷል።
የክልሉ መንግስት ንብረት የሆነው ቴሌቭዥን ጣቢያ ጋዜጠኞች ቡድን አባላት ፣ ለእስር በተዳረጉበት ወቅት በሰሜን ምዕራብ ትግራይ በሚገኝ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ላይ የምርመራ ዘገባ እየሰሩ እንደነበር ታውቋል።