December 30, 2024 – DW Amharic
2024 ዓ.ም. በዓለማችን ከባድ ጦርነቶች የቀጠሉበት ዓመት ነው።የፊታችን የካቲት ፣3 ዓመት የሚደፍነው የዩክሬን ሩስያ ጦርነት፣ከዓመት በላይ የዘለቀውና የአካባቢውን ሀገራት ያዳረሰው የእስራኤል ሀማስ ጦርነትና ዓመት ከ8 ወር ያለፈው የተዘነጋው የሱዳን ጦርነት በዋነኝነት ይጠቀሳሉ።የእነዚህ ጦርነቶች ዳፋም ለመላው ዓለም ተርፏል።…