December 30, 2024 – VOA Amharic 

በሶማሊያ የሚሰማሩ የብሩንዲ ወታደሮች ቁጥርን በተመለከተ በሶማሊያ እና ብሩንዲ ሀገራት መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ወደ አፍሪካ ህብረት የሰላም ተልዕኮ ማምራቱን ተከትሎ በሰላም ተልዕኮው ሽግግር ላይ ስጋት ደቅኗል ።

ሶማሊያ በተልዕኮው ውስጥ 1041 የብሩንዲ ወታደሮች እንዲሳተፉ የደለደለች ቢሆንም ብሩንዲ ግን ቁጥር በቂ ያልሆነ እና የወታደሮቿን ድጋፍ እና ስምሪት ደህንነት ለአደጋ የሚያ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ