December 30, 2024 – DW Amharic 

የግብጽ ፕሬዝደንት አብዱል ፋታኅ አል-ሲሲ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በቱርክ አደራዳሪነት የደረሱበትን ሥምምነት “በቅርብ እየተከታተሉ” እንደሚገኙ መናገራቸውን ጽህፈት ቤታቸው አስታወቀ። ፕሬዝደንቱ ሥምምነቱ “በአፍሪካ ቀንድ ቀጠና ጸጥታ እና መረጋጋት ለማስፈን አስተዋጽዖ ያበረክታል” የሚል ተስፋቸውን ገልጸዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ