December 30, 2024 – VOA Amharic 

የዚምባቡዌ መንግሥት ሀገሪቱ ያለባትን ሥር የሰደደ የኢሌክትሪክ ኃይል እጥረት ለማስወገድ የኒውክሌየር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት ጥረት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ለዚህም ከዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ተቆጣጣሪ ድርጅት እና ከሩሲያዊያን መዋዕለ ነዋይ መዳቢዎች ጋራ በመሥራት ላይ መሆኑን አስታውቋል።

ኮለምበስ ማቩንጋ ከሃራሬ ባጠናቀረው ዘገባ፣ ዚምባቡዌ እየደጋገመ የሚከሰተው ድርቅ ከውሃ የሚመ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ