December 31, 2024 – VOA Amharic
በትግራይ ክልል የወርቅ ማዕድን ሥራ ተቋርጦ ጥናት እንዲደርግ የክልሉ ጊዚያዊ አስተዳደር ካቢኔ መወሰኑን፣ የአስተዳደሩ ምክትል ፕሬዝዳንት ሌተናንት ጀነራል ጻድቃን ገብረተንሳኤ ገለጹ።
ምክትል ፕሬዝዳንቱ፣ ትላንት እሁድ ከሽሬ እንዳስላሴ ተወላጆች ጋራ መቐለ ከተማ ላይ በአካሄዱት ውይይት፣ ከአምስት ወራት በፊት ተመሳሳይ ውሳኔ መወሰኑን አስታውሰው፣ “መንግሥት ውሳኔውን ለማስፈፀም ተቸግሯል” ብ…