December 31, 2024 – VOA Amharic 

በጀርመን በገና ገበያ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት እና በየካቲት ወር የሚካሄደውን አጠቃላይ ምርጫ ተከትሎ፣ በድንበር ዙሪያ የሚካሄደው ቁጥጥር እንደ አውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር ከመጪው መጋቢት 2025 ዓ.ም  በኋላም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሀገሪቱ መንግሥት አስታውቋል።

ነሐሴ ወር ላይ አንድ ጅሃዲስት ነው ተብሎ የተጠረጠረ ግለሰብ በቢላዋ ጥቃት ማድረሱን ተከትሎ፣ ሕገወጥ ስደትን ለማስቆም፣ በርሊን …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ