December 31, 2024 – VOA Amharic

የዩናይትድ ስቴትስ ምክርቤት አፈጉባዔ ማይክ ጆንሰን የሪፐብሊካን መሪነት ሥልጣናቸውን ለማስጠበቅ እየታገሉ ባሉበት ወቅት፣ ከተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ድጋፍ አግኝተዋል።

ትራምፕ ሰኞ ዕለት በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ፣ ጆንሰን “ጥሩ፣ ታታሪ እና ኃይማኖተኛ ናቸው” ያሉ ሲሆን፣ ሉዚያናን ወክለው የተመረጡት ሪፐብሊካን “ትክክለኛውን ነገር ያደርጋሉ፣ እኛም ማሸነፋችንን እ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ