December 31, 2024 – BBC Amharic 

ቦርዱ ታኅሣሥ 22/2017 ዓ. ም. በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባወጣው መግለጫ ህወሓት ጠቅላላ ጉባዔውን እንዲያደርግ አሳስቧል።
መግለጫው ቦርዱ ለህወሓት ደብዳቤው እስከጻፈበት ቀን ድረስ ፓርቲው ከተመዘገበ በስድስት ወራት ውስጥ ጠቅላላ ጉባዔ ለማካሄድ እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑን ቦርዱ አያውቅም ብሏል። …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ