January 1, 2025 – VOA Amharic
በሲዳማ ክልል ምስራቅ ሲዳማ ዞን ቦና ዙሪያ ወረዳ፣ የተከሰተውና የ71 ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው የመኪና አደጋ ምክኒያት በገላና ወንዝ ላይ ድልድይ የተሠራበት ከፍተኛ መታጠፊያና ቁልቁለት መኾኑን የዐይን እማኞች እና ትራፊክ ፖሊስ ተናገሩ።
አካባቢው ተደጋጋሚ አሰቃቂ የመኪና አደጋዎች እንደሚከሰትበት የአከባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል። የክልሉ እና ፌዴራል መንግሥታት የመፍትሔ ርምጃ እንዲወስዱ አ…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ