January 1, 2025 – DW Amharic 

በአሮሚያ ክልል አሙሩ ወረዳ “ልጆቻችሁ ታጣቂዎች ተቀላቅለዋል” በሚል 17 ሰዎች መታሰራቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ። ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ 7 ወራት ታስረው የተፈቱ የ75 ዓመት አረጋዊ በተመሳሳይ ክስ ድጋሚ መታሰራቸውን ልጃቸው ገልጸዋል። የአሙሩ ወረዳ አስተዳዳሪ “ቤተሰብ ልጆቹን እንዲያመጣ በተቀመጠ አቅጣጫ” የታሰሩ መኖራቸውን ለዶይቼ ቬለ አረጋግጠዋል…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ