January 1, 2025 – DW Amharic 

ኢትዮጵያ ውስጥ የፕላስቲክ ከረጢት ወይም “ፌስታል” በሚል የሚታወቁ የፋብሪካ ምርቶችን መጠቀም፣ ማምረት ብሎም ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባትን የሚከለክል ረቂቅ ሕግ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቧል።ረቂቅ ሕጉ የፕላስቲክ ምርቶች የሚያደርሱቱን ዘርፈ ብዙ የጤና፣ የአካባቢ ብክለት፣ የንጽሕናና መሠል ተያያዥ ችግሮች ለማስቀረት ያለመ ነው ተብሏል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ