January 1, 2025 – DW Amharic
በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሰተዳደር አንዳንድ ወረዳዎች በተከሰተ ድርቅ በእናቶች እና ህጻናት ላይ ጉዳት መድረሱን ባለስልጣናት እና ነዋሪዎች ተናገሩ። በብሔረሰብ አስተዳደሩ ከሚገኙ እናቶች 57% የአልሚ ምግብ እጥረት ያጋጠማቸው ሲሆን፣ 36% ከ5 ዓመት በታች የሆኑ ህፃናትም በምግብ እጥረት ምክንያት ክብደታቸው ከሚጠበቀው ደረጃ በታች ነው ተብሏል።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ