January 1, 2025 – DW Amharic 

በምሥራቅ አማራ አካባቢ ለኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ የተተከሉ ታወሮች እና ትራንስፈርመሮች በተደጋጋሚ እየተሰረቁ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የአካባቢው ኃላፊዎች ተናገሩ። ስርቆቱ የኃይል መቆራረጥ በማስከተሉ በሥራ ላይ ጫና አሳድሯል። ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ሰሜን ወሎ አካባቢዎች የኃይል መሠረተ ልማቶች ከሚሰረቅባቸው አካባቢዎች መካከል ይገኙበታል…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ