በኦሮሚያ ክልል በቅርቡ የታጠቁ አካላት በስፋት መግባታቸው ከተነገረ በኋላ አንዳንድ አከባቢዎች ላይ የሰላም መረጋጋቱ ተስፋ ታይቶ የነበሩ ቢሆንም፤ አሁንም ድረስ ህብረተሰቡ የፀጥታ ጥያቄዎችን ያነሳል፡፡ ነዋሪዎች እንደሚሉት ስጋቱ የከፋባቸው አከባቢዎችም አሉ፡፡…