January 2, 2025 – DW Amharic — Comments ↓

ጀዋር መሐመድ “አልጸጸትም” የተሰኘ መጽሀፉ በማኅበዊ ድረ-ገጾች የተሰራጨው በኢትዮጵያ መንግሥት እንደሆነ ገልጿል። ደጋፊዎቹ መንግሥትን በመኮነን ከጎኑ ሲቆሙ ተቺዎቹ ከዓመታት በፊት በማኅበራዊ ድረ-ገጾች ያሰራጨውን ፈተና አስታውሰውታል። በአማራ ክልል የታጣቂዎች መመለስ በአዎንታ የመለከቱ ቢኖሩም በርካቶች በጉዳዩ ላይ ጥያቄ አላቸው።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ