January 2, 2025 – VOA Amharic 

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ለሲቪል ዜጎች የሚሰጠውን ሁለተኛውን ከፍተኛ የሲቪል ሜዳል ዛሬ ሐሙስ በዋይት ሀውስ በሚካሄድ ሥነ ሥርዐት ሊሸለሙ ነው።

የፕሬዝዳንቱ የዜግነት ሜዳል ተሸላሚዎች፣  እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር 2020 ምርጫ ባይደን በዶናልድ ትረምፕ ላይ የተቀዳጁትን ድል የሚያረጋግጠውን (የምስክር ወረቀት አሰጣጥ) ሥነ ሥርዐት ለማደናቀፍ፣ ጥር 6 ቀን 2021፣ በምክር ቤ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ