የዩክሬን ጦር ትላንት ሌሊት በሀገሪቱ ማዕከላዊና ምሥራቃዊ ክፍል 47 የሩሲያ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን (ድሮኖችን) መትቶ መጣሉን ዛሬ ሐሙስ አስታወቀ።
ሩሲያ ለጥቃት ያሰማራቻቸው በአጠቃላይ 72 ድሮኖች እንደነበሩም የዩክሬን ጦር ተናግሯል።
የዩክሬን አየር መከላከያ ድሮኖቹን መትቶ የጣላቸው በቸርካሲ፣ ቼርኒሂቭ፣ ዲኒፕሮፔትሮቭስክ፣ ካርኪቭ፣ ኬርሰን፣ ኪሮቮራድ፣ ኪየቭ፣ ሚኮላይቭ፣ ፖልታቫ፣ ኦ…