January 2, 2025 – VOA Amharic

እንደ ብዙዎቹ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የካቢኔ እጩዎች ሁሉ፣ የትምህርት ሚኒስትር እጩዋ ሊንዳ ሜክሜሃን በትረምፕ የምረጡኝ ቅስቀሳ ዘመቻ ላይ ዋና ደጋፊ እና መዋጮ ለጋሽ ነበሩ። በአብዛኛው የሠሩትም የዓለም የነጻ ትግል መዝናኛ የተባለውን ዘርፈ ብዙ ድርጅት በመምራት ነበር፡፡ ምንም እንኳን ብዙ ተንታኞች እና መምሕራን በትምሕርት ላይ ያላቸው ልምድ ውስን ነው ቢሉም፣ በእርሳቸው አመራር ትልቅ የ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ