January 2, 2025 – VOA Amharic
ዩናይትድ ስቴትስ ላስ ቬጋስ ከተማ በተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሆቴል ደጃፍ በቴስላ ሳይበር ትራክ መኪና ፍንዳታ የሞተው ግለሰብ የአሜሪካ ጦር ሠራዊት አባል ነው ብለው ባለሥልጣናት እንደሚያምኑ ተነገረ።
ይህን የተናገሩት አሶሼትድ ፕሬስ ትላንት ሐሙስ ያነጋገራቸው ሦስት የአሜሪካ ባለሥልጣናት ናቸው፡፡
ባለሥልጣናቱ ምርመራ ላይ ባለ ጉዳይ ለመናገር ሥልጣን ስላልነበራቸው ስማቸው አልተገለ…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ