በኢትዮጵያ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ ሞሀመድ የተመራ የከፍተኛ ልዑካን ቡድን ዛሬ ሶማሊያን ጎብኝቷል። ጉብኝቱ የተደረገው ሁለቱ ሀገራት በሶማሊያ የኢትዮጵያ ወታደሮች ሚና ዙሪያ ያለውን ያልጠራ ሁኔታ ለመፍታት እየሞከሩ በሚገኝበት በአሁኑ ወቅት ነው።
የልዑካን ቡድኑ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ምስጋኑ አረጋ እና ከሀገር መከላከያ ሰራዊት እና የደኅንነት ተቋማት የመጡ ባለሥልጣናትን አካ…