January 3, 2025 – DW Amharic
ለመንግሥት እጃቸውን የሰጡ ታጣቂዎች በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ሰራባ የተሀድሶ ማዕከል መግባታቸውን የቢሮው ም/ኃላፊ አቶ በሪሁን መንግሥቱ ተናግረዋል። የአማራ ፋኖ በጎጃም «አንድም የፋኖ ታጣቂ ለመንግሥት እጅ አልሰጠም»ብሏል“እጅ ሰጡ የተባሉት አካላት አንድም፣ የድርጅቱ አባላት አይደሉም፣ አሊያም መንግሥት ራሱ ያደራጃቸው አካላት ናቸው” ብሏል።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ